Home – ZMDNA Home – ZMDNA

እንኳን ደህና መጡ! ዝምድና

ከዘመድዎ ጋር ትስስርዎን ያጠናክሩ!

የኛን ዌብሳይት በመጠቀም በቀላሉ ከዘመድዎ ጋር ያለዎትን ትስስር ማጠናከር ይችላሉ።

በአብሮነት የዝምድናዎትን ትስስር ይማማሩ!

የኛን ዌብሳይት በመጠቀም በቀላሉ የዝምድናዎን ትስስር እና የዘር ሐረግ ማወቅ ይችላሉ!

ከዘመድዎ ጋር ያለዎትን ግንኙነት ያስቀጥሉ!

የትም ቢሆኑ የቦታ ርቀት ሳይገድብዎት ማህበራዊ ጉዳዮችዎን በመጋራት ግንኙነትዎን ማቀጠል ይችላሉ።

የዌብሳይቱ ጥቅሞች

የዘር ሀረግ

የዘር ሀረጉን ከመጀመሪያው ጀምሮ እስከ መጨረሻው በቀላሉ ያስረድዎታል።

ዝርዝር መርጃ

የእያንዳንዱን የቤተሰብ አባላት አስፈላጊ የሆኑትን መረጃዎች በሙሉ ያገኛሉ

ማህበራዊ ጉዳዮችን ማጋራት

የኛን ዌብሳይት በመጠቀም የተለያዩ እንደ ሰርግ ፣ ልጅ መውለድ ፣ የበአል እንኳን አደርሳችሁ መልእክት የመሳሱሉትን የማህበራዊ ጉዳዮችን ለዘመድዎችዎ ማጋራት ይችላሉ።

ስሜትዎን መግለፅ

በእያንዳንዱ ማህበራዊ ጉዳዮች ውስጥ የእርስዎን ስሜት ሃስብ አስተያየትዎን በመስጠት መግለፅ ይችላሉ።

የሰዎችን መገኛ ቦታ ማግኘት

የእያንዳንዱን የቤተሰብ አባል የመኖሪያ አድራሻ በቀላሉ map ላይ ማግኘት ይችላሉ!

አዲስ መረጃዎች

የሁሉም ሰው መረጃ በየጊዜው መቀያየር ስለሚያስችል የሚያገኙት መረጃዎች ሁሉ ትክክለኛ እና ወቅታዊ ናቸው።

ባለ ሁለት ቋንቋ

ዌብሳይቱ በፈለጉት ቋንቋ በ አማረኛ ወይም በ እንግሊዘኛ መጠቀም ይችላሉ።

የዌብሳይቱ ፎቶዎች በትንሹ

በኢትዮጲያ አዕምሯዊ ንብረት ባለ ስልጣን የተመዘገበ
© copyright 2026

© በ የኢትዮጲያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ።