ያግኙን – ZMDNA ያግኙን – ZMDNA

ያግኙን

ያግኙን

ኢሜይል

ahmefyusuf541@gmail.com

ቴሌግራም

t.me/aycodes

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ይንን ዌብሳይት በመጠቀምዎ በቀላሉ

  • የዘር ሀረግዎን ያውቃሉ።
  • እንደ ሌሎች መገናኝ ብዙሀን የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮችን ማጋራት እንዲሁም ስሜትዎን መግለፅ ይችላሉ።
  • የእያንዳዱን አባል ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።
  • ማፕ ላይ የእያንዳንዱን ሰው መኖሪያ ቦታ ያገኛሉ።
  • ዲጂታል ሲስተም በመጠቀምዎ አንድ እርምጃ ወደፊት ይራመዳሉ።

እነዚህ ዌብሳይቱን በመጠቀምዎ ከሚያግኙት ጥቅሞች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።

ይህንን ዌብሳይት ቤተሰብዎን ከመዘገቡ በኋላ መጠቀም መጀመር ይችላሉ ።

ቅደም ተከተሎቹ እነዚህ ናቸው።

  1. zmdna.netን ይጎንኙ እና
  2. አሁን ይዘዙ! የሚለውን ይንኩት!
  3. ቤተሰብዎን ይመዝግቡ
  4. ክፍያ ይፈፅሙ
  5. ማረጋገጫ ይጠባበቁ
  6. ዝምድናዎን በዲጂታል ሲስትመ መጠቀም ይጀምሩ

የምዝገባ ክፍያው ለአንድ ሰው 50.00 ብር ብቻ ሲሆን ይህም ለአመት የሚቆይ ይሆናል። ክፍያው በየአመቱ የሚታደስ ይሆናል።

በሚገባ! ማንኛውንም በዚህ ዌብሳይት ላይ ጥያቄ ካለዎት ወይም ግራ የሚያጋባ ነገር ከገጠምዎት በነፃ በፈለጉት ጊዜ ማግኘት ይችላሉ።

© copyright 2026

© በ የኢትዮጲያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ።